am_jer_tn/50/31.txt

38 lines
1.8 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እነሆ በአንተ ላይ ነኝ ",
"body": "እግዚአብሄር ለባቢሎን ህዝቦች ተናገረ፡፡ “በአንተ ላይ ነኝ የባቢሎን ህዝብ ሆይ”"
},
{
"title": "እነሆ",
"body": "ይህ አንባቢው እንዲያስተውል ይነግራል"
},
{
"title": "ትዕቢተኛው ሆይ",
"body": "እግዚአብሄር ባቢሎንን ሲናገር "
},
{
"title": "ይላል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ",
"body": "እግዚአብሄር ራሱን በስሙ በመጥራት ያዛል፡፡ ኤርሚያስ 2፡19 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡ “ይህ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር የተናገረው ነው”"
},
{
"title": "ቀንህ ደርሶአልና እነሆ…የመጎብኘትህ ጊዜ",
"body": "ሁለተኛው ሀረግ ላይ ጊዜ የሚለው በመጀመሪያው ሀረግ ላይ ቀንን ይናገራል፡፡ “የምጎበኝህ ጊዜ ደርሶአል”"
},
{
"title": "በዚያም ቀን",
"body": "ይህ በባቢሎን ላይ የሚመጣ አስፈሪ የፍርድ ጊዜን ያመለክታል "
},
{
"title": "ትዕቢተኛው ተሰናክሎ ይወድቃል",
"body": "“ተሰናክሎ ይወድቃል” የሚለው ሽንፈት እና ሞትን ያመለክታል፡፡ ትእቢተኛውን እንዲሸነፍ እና እንዲሞቱ አደርጋለሁ"
},
{
"title": "በዙሪያውም ያለውን ሁሉ ትበላለች",
"body": "ባቢሎን ከተማን የሚያነድ እሳት ልክ እንደ ሚባላ እንስሳ አርጎ ይናገራል\n\n"
},
{
"title": "በዙሪያውም",
"body": "ይህ የሚያመለክተው “ትዕቢተኛውን” ሲሆን ይህም ባቢሎንን ነው፡"
}
]