am_jer_tn/50/29.txt

34 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "እግዚአብሄር ባቢሎንና ከለዳውያንን እንዴት እንደሚጠፉ መናገሩን ቀጠለ"
},
{
"title": "ቀስትን የሚገትሩን… ቀስተኞችን",
"body": "እነዚህ ሀረጎች አንድ አይነት ሰዎችን ይገልፃል"
},
{
"title": "በዙሪያዋ…ኮርታለችና",
"body": "እነዚህ ቃላቶች የሚያመለክቱት ባቢሎንን ነው"
},
{
"title": "አንድም አያምልጥ",
"body": "ሁሉንም ያዙ እና አጥፉአቸው"
},
{
"title": "እንደ ስራዋ መጠን መልሱላት",
"body": "ባቢሎናውያን እስራኤል ላይ የሰሩት መጥፎ ነገሮች እንደተመዘነ አርጎ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "ጎበዛዝትዋ በአደባባይዋ ላይ ይወድቃሉ",
"body": "ጎበዛዝትን ይገድሉአቸዋል፡፡"
},
{
"title": "ሰልፈኛዎችዋ ሁሉ ይጠፋሉ",
"body": "ተዋጊ ሰዎችዋን ሁሉ አጠፋለሁ"
},
{
"title": "ይላል እግዚአብሄር",
"body": "እግዚአብሄር ራሱን በስሙ በመጥራት ያዛል፡፡ ኤርሚያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
}
]