am_jer_tn/50/27.txt

38 lines
1.8 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "እግዚአብሄር የባቢሎን ሰዎች እና ከለዳውያን እንዴት እንደሚጠፉ ይናገራል"
},
{
"title": "ወይፈኖችዋን ሁሉ እረዱ ወደ መታረድም ይውረዱ ቀናቸው",
"body": "“ወይፈኖችዋን” የሚለው 1) ወታደሮችን 2) ብርቱ ወንዶችን ሲያመለክት እነሱንም መግደል ልክ እንደ ማረጃ ቦታ እንደመውሰድ ነው፡፡"
},
{
"title": "ወይፈኖችዋን ሁሉ እረዱ",
"body": "እግዚአብሄር ለባቢሎንን ጠላቶች የተናገረው ነው፡፡ “እናንተ የባቢሎን ጠላቶች ወይፈኖችዋን ሁሉ እረዱ”"
},
{
"title": "ወይፈኖችዋን",
"body": "ይህ ቃል ባቢሎንን እንደሆነ ያመለክታል"
},
{
"title": "ይውረዱ…",
"body": "ይህ ቃል የሚያሳየው የበቢሎን ህዝብን ነው"
},
{
"title": "ቀናቸው የመጎብኘተቸው ጊዜ ደርሶአልና",
"body": "እነዚህ ሀረጎች አንድ አይነት ሲየሳዩ “የቅታት ጊዜአቸው ደርሶአል”"
},
{
"title": "ያመለጡት ሰዎች ድምፅ ተሰምቶአል፡፡",
"body": "አድምጡ ሲያመልጡ ትሰማላችሁ"
},
{
"title": "ሸሽተው…ያመለጡትን",
"body": "እነዚህ ቃላት ከባቢሎን የሸሹ እና የዳኑ ስለ እግዚአብሄር ለሌሎች የሚናገሩ ናቸው"
},
{
"title": "የአምላካችን የእግዚአብሄር በቀል የመቅደሱንም በቀል በፅዮን ይንገሩ",
"body": "በቀል ድርጊትን ሲያመለክት “አምላካችን እግዚአብሄር በፅዮን እና በመቅደሱ ላይ የፈፀሙትን ተበቀለ”"
}
]