am_jer_tn/50/25.txt

34 lines
1.7 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብሔር ዕቃ ቤቱን ከፍቶ የቍጣውን ዕቃ ጦር አውጥቶአል።",
"body": "የእግዚአብሄርን ቁጣ በባቢሎን ላይ ጠላቶቿን ላከ፡፡እግዚአብሄር ልክ የጦር እቃ እንዳለው መስሎ ይናገራል፡፡ “አውጥቶአል” የሚለው ቃል ለጦርነት መዘጋጀትን ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "እቃ ቤቱን",
"body": "ለጦርነት የሚያገለግሉ የጦር እቃ የሚቀመጡበት ክፍል ነው"
},
{
"title": "በእርሱዋ ላይ ውጡ",
"body": "እግዚአብሄር ለባቢሎን ጠላቶች ተናገረ፡፡ “የባቢሎን ጠላት ሆይ በእርሱዋ ላይ ውጡ”"
},
{
"title": "ጎተራዎችዋንም ክፈቱ",
"body": "ይህ የሚያመለክተው በባቢሎንን የተቀመጠ ሀብትን ነው፡፡ “ሀብቷ የተከማቸበትን ቦታ አጥቁአት”"
},
{
"title": "ጎተራ",
"body": "እህል የሚከማችበት ስፍራ"
},
{
"title": "እንደ ክምርም አድርጓት ",
"body": "ይህ የሚያመለክተው 1) ከተማዋን እንደ ፕላስቲክ ክምር አርጎ መቀነስ 2) ከተማዋ ያላትን ሀብት ልክ እንደ እህል ክምር መከመር"
},
{
"title": "አጥፉአት",
"body": "ይህ የሚያመለክተው ሙሉ በሙሉ አጥፉአት ማለት ነው፡፡ኤርምያስ 25፡9 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "አንዳችም አታስቀሩላት",
"body": "ሙሉ በሙሉ አጥፉ የሚለውን አግንኖ የሚያሳይ ነው፡፡ “ሁሉንም በውስጧ ያሉትን ሰዎች አጥፉ”"
}
]