am_jer_tn/50/23.txt

22 lines
1.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ማብራሪያ",
"body": "እግዚአብሄር ለባቢሎን ህዝቦች ተናገረ"
},
{
"title": "የምድር ሁሉ መዶሻ እንዴት ደቀቀ እንዴትስ ተሰበረ",
"body": "የባቢሎን ሰራዊት ልክ እንደ መዶሻ ሲመስለው የሠራዊቱ ውድቀት ልክ እንደ ደቀቀ መዶሻ ይመስለዋል፡፡"
},
{
"title": "ባቢሎንስ በአህዛብ መካከል እንዴት ባድማ ሆነች",
"body": "ባቢሎን ልክ እንደ ሌሎቹ ከተማዎች ነበረች ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ትጠፋለች፡፡"
},
{
"title": "አጥምጄብሻለሁ አንቺም ሳታውቂ ተይዘሻል",
"body": "እግዚአብሄር የባቢሎን መጥፋት ልክ በወጥመድ እንደተያዘ እንስሳ አርጎ ይመስለዋል፡፡ "
},
{
"title": "ተይዘሻል…ተገኝተሻል ተይዘሽማል",
"body": "እኔ ይዤሻለሁ…እኔ አግኝቼሻለሁ ሳታውቂም ይዤሻለሁ"
}
]