am_jer_tn/50/21.txt

38 lines
1.7 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "እግዚአብሄር ስለ ባቢሎን ጠላቶች ለ ኤርምያስ ተናገረ"
},
{
"title": "በሚኖሩት ላይ ውጣ",
"body": "እግዚአብሄር ለባቢሎን ጠላቶች እየተናገረ ነው፡፡ “እናንተ የባቢሎን ጠላቶች ሆይ በሚኖሩት ላይ ውጡ”"
},
{
"title": "ምራታይም",
"body": "ይህ የባቢሎን ሌላ ስም ሲሆን ትርጉሙም “እጥፍ አመፅ” ማለት ነው፡፡"
},
{
"title": "በፋቁድም",
"body": "ይህ የከለዳውያን ሌላ ስም ሲሆን ትርጉሙም ጉብኝት"
},
{
"title": "አጥፋቸው",
"body": "ሰይፍ በነሱ ላይ አርግ ወይም ግደላቸው"
},
{
"title": "አጥፋቸው",
"body": "እዚህ ጋር የሚያሳየው ጦርነትን ሲሆን እግዚአብሄር ባቢሎናውያን በጠላቶቻቸው እንደሚጠፉ ይናገራል"
},
{
"title": "ግደላቸው ፈፅመህ አጥፋቸው",
"body": "ሙሉ በሙሉ ማጥፋትን ያመለክታል፡፡ ኤርምያስ 25፡9 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ይላል እግዚአብሄር",
"body": "እግዚአብሄር ራሱን በስሙ በመጥራት ያዛል፡፡ ኤርሚያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "የሰልፍና የታላቅ ጥፋት ውካታ በምድር ላይ አለ፡፡",
"body": "ይህ ውካታ በጦርነት መሃል የሚሰማ ሰሆን አሁን እንደተፈጠረ አርጎ የሚያሳየው በቅርብ እንደሚሆን ለማሳየት ነው፡፡"
}
]