am_jer_tn/50/19.txt

34 lines
1.8 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "እግዚአብሄር ለኤርሚያስ ስለ እስራኤል መናገሩን ቀጥሎአል፡፡"
},
{
"title": "እመልሳለሁ",
"body": "ይህ ቃል እግዚአብሄርን ያመለክታል"
},
{
"title": "እስራኤልንም ወደ ማሰማሪው… ትጠግባለች",
"body": "ይህ የእስራኤል ህዝቦችን ያመለክታል፡፡ “የእስራኤል ህዝብን ወደ ማሰማሪያው…የእስራኤል ህዝብ ይጠግባል”"
},
{
"title": "በቀርሜሎስና በባሳንም ላይ ይሰማራል፡፡ ",
"body": "እስራኤልን እንደ ሳር እንደሚበላ በግ አርጎ ይመስለዋል፡፡ “እነሱም በበቀርሜሎስና በባሳንም የሚበቅለውን ይመገባሉ”"
},
{
"title": "በዚያን ወራት በዚያም ዘመን",
"body": "እነዚህ ሀረጎች የወደፊቱን ጊዜ አግንኖ የሚያሳይ ነው፡፡ ኤርምያስ 33፡15 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "የእስራኤል በደል የይሁዳም ኃጢአት ይፈለጋል ምንም አይገኝም",
"body": "ከላይ ያሉት ሃረጎች አንድን ነገር ሲያመለክቱ አንድላይ እግዚአብሄር የእስራኤል ህዝቦችን ሀጥያት ይቅር ብሎአል፡፡"
},
{
"title": "የእስራኤል በደል… ይፈለጋል ምንም አይገኝም",
"body": "እግዚአብሄር የእስራኤልን በደል ቢፈልግ ምንም አያገኝም"
},
{
"title": "እናዚህን ያስቀረኋቸውን",
"body": "በባቢሎን መጥፋትን ያመልጣሉ፡፡ “ከባቢሎን ጥፋት እንዲያመልጡ እፈቅዳለሁ”"
}
]