am_jer_tn/50/17.txt

42 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "እግዚአብሄር ለኤርምያስ ስለ እስራኤል ተናገረው፡፡"
},
{
"title": "እስራኤል የባዘነ በግ ነው አንበሶች አሰደዱት…",
"body": "እግዚአብሄር እስራኤል ከተራቡ አንበሶች ለማምለጥ የሚጥሩ እንደሆኑ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "እስራኤል",
"body": "ይህ የእስራኤል ህዝቦችን ያመለክታል"
},
{
"title": "የአሦር ንጉሥ ",
"body": "ይህ የአሶር ንጉስ ሰራዊትን ያመለክታል"
},
{
"title": "በላው",
"body": "የእስራኤል ውድቀት ልክ እስረኤል እነደ በግ በአሶር እንደተበላ አርጎ ያሳያል "
},
{
"title": "የባቢሎን ንጉስ ናቡከደነፆር",
"body": "የባቢሎን ንጉስ ናቡከደነፆር ሰራዊትን ያመለክተል"
},
{
"title": "አጥንቱን ቆረጣጠመው",
"body": "የእስራኤል ውድቀት በናቡከደነፆር ልክ እንደ አነበሳ የበግ አጥንት እንደመቆረጣጠም አርጎ ይመስለዋል፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]