am_jer_tn/50/16.txt

22 lines
1.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "እግዚአብሄር ለሌሎች ከተሞች ባቢሎንን እንዲያጠፉ መናገሩን ቀጠለ፡፡"
},
{
"title": "ዘሪውንና በመከር ጊዜ ማጭድ የሚይዘውን",
"body": "እነዚህ ሰዎች የባቢሎንን ገበሬ እና ዘሪን ይመስላል"
},
{
"title": "ዘሪውንና በመከር ጊዜ ማጭድ የሚይዘውን",
"body": "ማጭድ የግብርና እቃ ሲሆን እህል ለማጨድ ይጠቅማል፡፡ እግዚአብሄር በባቢሎን የመዝራት እና የማጨድ ጊዜ ይቆማል፡፡"
},
{
"title": "እያንዳንዱ ወደ ወገኑ ይመለሳል እያንዳንዱም ወደ አገሩ ይሸሻል",
"body": "ይህ ሌሎች ህዝቦች ከባቢሎን ከተመ እንዲሸሹ አጥብቆ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "ከሚያስጨንቅ ሰይፍ ፊት",
"body": "ሰይፍ ባቢሎንን የሚያጠቁ ሰራዊቶችን ያመለክታል፡፡"
}
]