am_jer_tn/50/11.txt

50 lines
2.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ማብራሪያ",
"body": "እግዚአብሄር ለባቢሎን ተናገረ"
},
{
"title": "ደስ ብሎአችኃልና ሀሴትንም አድርጋችኋልና ",
"body": "እነዚህ ቃላቶች እስራኤልን በማሸነፋቸው ምን ያህል ደስ እንደተሰኙ አግንኖ የሚያሳዩ ናቸው፡፡"
},
{
"title": "ደስ ብሎአችኋልና…በመስክ ላይም እንዳለች ጊደር ሆነችሁ…አሽካክታችኋልና",
"body": "ከላይ ያሉት የባቢሎንን ህዝብ ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "በመስክ ላይም እንዳለች ጊደር ሆነችሁ",
"body": "የባቢሎን ህዝብ ደስታ ልክ በመስክ ላይ እንዳለች ጊደር ይመስለዋል፡፡"
},
{
"title": "ተቀናጥታችኋልና",
"body": "ይህ ጊደር መሬት በመርገጥ የምተሳየው ድርጊት ነው፡፡"
},
{
"title": "እንደ ብርቱዎችም ፈረሶች አሽካክተችኋልና",
"body": "የባቢሎን ህዝቦች ልክ እንደ ደስተኛ ፈረሶች ከፍ ያለ ድምፅ እንዳሰሙ አርጎ ይመስላቸዋል፡፡"
},
{
"title": "እናታችሁ እጅግ ታፍራለች የወለደቻችሁም ትጎሳቆላለች",
"body": "ይህ ሀረግ እፍረቷን አግንኖ የሚያሳይ ሲሆን “እናታችሁ” እና “የወለደቻችሁም” ባቢሎናውያንን ወይም የባቢሎን ከተማን ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "በአህዛብ መካከል ኋለኛይቱ",
"body": "የማትፈለገዋ ከተማ"
},
{
"title": "ምድረበዳና ደረቅ ምድር በረሀም",
"body": "እነዚህ ቃሎች የአንድ ምድርን ባዶነት አግንኖ የሚያሳይ ሲሆን ከዚህ ጋር በተያያዘ ትርጉማቸው 1) ለኑሮ ምቹ ያለሆነ ቦታን ሲያሳይ 2) ባቢሎን ወደ በረሃነት እና ባዶነት አየሆነች መሆኑን ያሳያል"
},
{
"title": "ባድማ ትሆናለች",
"body": "ትጠፋለች "
},
{
"title": "ይደነቃል",
"body": "በፍራቻ ይንቀጠቀጣሉ "
},
{
"title": "ያፍዋጫል",
"body": "እባብ የሚያወጣውን አይነት ድምፅ ሲሆን ትልቅ ውድቀትን ያመለክታል"
}
]