am_jer_tn/50/08.txt

42 lines
1.9 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "እግዚአብሄር ህዘቡን በባቢሎን እንደተማረኩ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "ከባቢሎን መካከል ሽሹ",
"body": "ይህ ትዕዛዝ ከባቢሎን ለወጡ የእስራኤል ልጆች የተሰጠ ትእዛዝ ነው"
},
{
"title": "እነደ አውራ ፍየሎች",
"body": "አውራ ፍየሎች በብዛት ጥገኛ አደሉም ከሌሎቹ መንጋ ሲነፃፀሩ፡፡ ለዚህም የሚሆን ትርጉም 1) የመጀመሪያዎቹ ባቢሎንን ጥለው የወጡ መሆን አለባቸው 2) ቀሪው እስራኤላውያንን ከባቢሎን እየመሩ ማሸሽ አለባቸው፡፡"
},
{
"title": "እነሆ",
"body": "“እነሆ” የሚለው ቃል ቀጣይ ለሚለው ነገር እንዲያስተውሉ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "አስነሳለሁ",
"body": "አነሳሳለሁ"
},
{
"title": "የከላውዴዎንም ምድር ትበዘበዛለች",
"body": "እንዚህ ከተማዎች ባቢሎንን ይበዘብዛሉ"
},
{
"title": "ከዚያም",
"body": "1) ከሰሜን\t2) ከጦርነት ቦታቸው"
},
{
"title": "ይላል እግዚአብሄር",
"body": "እግዚአብሄር ራሱን በስሙ በመጥራት ያዛል፡፡ ኤርሚያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ፍላፃዎቻቸውም ባዶውን እነደማይመለስ አንደ ብልህ ጀግነ ፍላፃ ናቸው፡፡",
"body": "የጠላቶቻቸው ከተማ ቀስቶች ስኬት ልክ የተሰጠውን አላማ ያሳካ ወታደር አርጎ ይመስለዋል፡፡ “ባዶውን” ማለት ያለምንም ውጤት ለማለት ነው፡፡"
},
{
"title": "የከለዳዊያን ምድር ተበዘበዛለች",
"body": "የከለዳውያንን ምድር ባድማ ያደርጉታል"
}
]