am_jer_tn/50/06.txt

30 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ህዝቤ የጠፉ በጎች ሆነዋል",
"body": "የእስራኤል ህዝብ እንደ ጠፉ በጎች ይመስላቸዋል፡፡"
},
{
"title": "እረኞቻቸው",
"body": "የእስራኤል ህዝብ መሪዎች እንደ የሰዎች እረኞች ይመስላቸዋል፡፡"
},
{
"title": "ከተራራ ወደ ኮረብታ አለፉ",
"body": "በብዙ ቦታዎች እየመሩ ወሰዱአቸው"
},
{
"title": "በሉአቸው",
"body": "የእስራኤልን ህዝብ መውጋት ልክ እንደ አውሬ እንደበላቸው ይመስላል፡፡"
},
{
"title": "ኃጢአት ስለሰሩ",
"body": "የእስራኤል ህዝብን ያመለክታል"
},
{
"title": "በፅድቅ ማደሪያ በእግዚአብሄር ላይ",
"body": "እግዚአብሄር የሚጠብቅ እና ማረፊያ ቦታ የሚያዘጋጀው እርሱ እንደሆነ ያሳያል፡፡"
},
{
"title": "በአባቶቻቸው ተስፋ በእግዚአብሄር ላይ",
"body": "እግዚአብሄር የሚተማመኑበት ምንጭ እንደሆነ ሲናገር “ተስፋ” የሚለው ቃል ድርጊትን ያሳያል፡፡"
}
]