am_jer_tn/50/03.txt

38 lines
1.7 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ወጥቶባታል…የሚቀመጥባትም",
"body": "ሁለቱም ቃላቶች ባቢሎንን ያመለክታል"
},
{
"title": "ምድርዋንም",
"body": "ይህ ቃል ባቢሎንን ያመለክታል"
},
{
"title": "ባድማ ያደርጋል",
"body": "ባድማ የሚለው ጥፋትን ሲያሳይ ምድሪቱን ያጠፋታል ሚለውን ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "በዚያም ወራት በዚያም ጊዜ",
"body": "ይህ ሀረግ የወደፊቱን አስፈላጊነት አግንኖ የሚያሳይ ነው፡፡ ኤርምያስ 33፡15 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ይላል እግዚአብሄር",
"body": "እግዚአብሄር ራሱን በስሙ በመጥራት ያዛል፡፡ ኤርሚያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "እግዚአብሄርን ይፈልጋሉ",
"body": "ይህ የሚያመለክተው 1) እግዚአብሄርን እንዲረዳቸው ይጠይቁታል 2) ስለእግዚአብሄር ማሰብ እና እሱን መታዘዝን ያመለክታል"
},
{
"title": "ይጠይቃሉ",
"body": "ከባቢሎን ወደ ኢየሩሳሌም የሚመለሱትን የእስራኤል ልጆች ወይም የይሁዳ ልጆችን ያመለክታል"
},
{
"title": "ወደ እግዚአብሄር ተጠጉ",
"body": "ከእግዚአብሄር ጋር ያለውን መንፈሳዊ ግንኙነትን ያመለክታል"
},
{
"title": "ከቶ በማይረሳ",
"body": "የእግዚአብሄር ቃል ኪዳን ለዘላለም የሚጠበቅ ቃል ኪዳን እንደሆነ ይናገራል፡፡"
}
]