am_jer_tn/50/01.txt

34 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "እግዚአብሄር ለኤርምያስ ስለ ባቢሎን መልእክት ሰጠው፡፡"
},
{
"title": "እግዚአብሄር…የተናገረው ቃል ይህ ነው፡፡",
"body": "እግዚአብሄር የተናገረው ልዩ መልእክት እንደሆነ ያመለክታል፡፡ “ይህ እግዚአብሄር የተናገረው ቃል ነው”"
},
{
"title": "በነብዩ ኤርምያስ ",
"body": "ኤርሚያስ 37፡2 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "በአህዛብ መካከል ተናገሩ አውሩም",
"body": "ይህ ሀረግ አስፈላጊ የሆነ መልእክት እንደሆነ ያሳያል፡፡"
},
{
"title": "ዓላማውንም አንሱ ",
"body": "ምልክታችሁንም ከፍ አድርጉት"
},
{
"title": "ባቢሎን ተወሰደች",
"body": "ባቢሎን ተሸንፋለች"
},
{
"title": "ቤል አፈረ ሜሮዳክ ደነገጠ ምስሎችዋ አፈሩ ጣዖታትዋ ደነገጡ",
"body": "እግዚአብሄር የባቢሎንን ጣዖቶችን እንዳሳፈረ ይናገራል"
},
{
"title": "ቤል… ሜሮዳክ",
"body": "እነዚህ ሁለት ስሞች የባቢሎን ዋና ጣኦት ስሞች ናቸው"
}
]