am_jer_tn/49/32.txt

34 lines
1.9 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "እግዚአብሄር ለናቡከደነፆር የቄዳር ህዝብና የአሶር መንግስትን እንዲወጋው መናገሩን ቀጠለ፡፡"
},
{
"title": "ግመሎቻቸው ይበዘበዛሉ የእንስሶቻቸውም ብዛት ይማረካል",
"body": "እግዚአብሄር ለናቡከደነፆር እየተናገረው ነው፡፡ “የጦር ሰራዊትህ ግመሎቻቸው ይበዘበዛሉ የእንስሶቻቸውም ብዛት ይማረካል”"
},
{
"title": "ነፋሳትን ሁሉ እበትናለሁ",
"body": "ነፋሳት ከተማን ያመለክታል፡፡ “ከተማዋን እበታትናለሁ”"
},
{
"title": "ጠጉራቸውንም በዙሪያ የሚላጩትን",
"body": "ይህ የአረማውያንን ጣኦት በማክበር ፀጉራቸውን የሚያሳጥሩ ሰዎችን ይናገራል፡፡ ኤርምያስ 9፡26 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ከደርቻቸውም ሁሉ ጥፋት አመጣባቸዋለሁ",
"body": "“ጠላቶቻቸውን ከሁሉም ዳርቻ እንዲያጠፉአቸው አመጣባቸዋለሁ”"
},
{
"title": "ይላል እግዚአብሄር",
"body": "እግዚአብሄር ራሱን በስሙ በመጥራት ያዛል፡፡ ኤርሚያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "የቀበሮ መኖሪያና",
"body": "ቀበሮ የሚኖርበት ቦታ፡፡ ቀበሮ የዱር ውሻ በመባል ይታወቃሉ፡፡ ኤርምያስ 9፡11 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "በዚያም ሰው አይኖርም የሰው ልጅም አይቀመጥባትም",
"body": "እንዚህ ሁለት ሀረጎች አንድ አይነት ነገር የሚያሳዩ ሲሆን በአሶር ላይ ምንም አይነት ነገር እንደማይኖር ይናገራል"
}
]