am_jer_tn/49/30.txt

34 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "እግዚአብሄር በቄዳር እና በአሶር መንግስት ላይ የሚሆነውን መናገር ቀጠለ፡፡"
},
{
"title": "ሽሹ ወደ ሩቅም ሂዱ",
"body": "እግዚአብሄር ለቄዳር ህዝቦች ተናገረ"
},
{
"title": "በአሶር የምትኖሩ",
"body": "በአሶር የሚኖሩ ህዝቦችን ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "ይላል እግዚአብሄር",
"body": "እግዚአብሄር ራሱን በስሙ በመጥራት ያዛል፡፡ ኤርሚያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ተማክሮባችሁአልና ",
"body": "ሴራ አስቦአል"
},
{
"title": "ተነሱ ዕርፊት ወዳለበት…",
"body": "እግዚአብሄር ናቡከደነፆር አንደሚሰማው አድርጎ ሲናገር ያሳያል፡፡"
},
{
"title": "ተነሡ፥ ዕርፊት ወዳለበት ተዘልሎም ወደ ተቀመጠው",
"body": "ይህ በዛች ከተማ የሚኖሩትን ህዝቦች ያመለክታል፡፡ ”ተነሡ፥ ዕርፊት ወዳለበት ተዘልሎም ወደ ተቀመጠው”"
},
{
"title": "ተቀመጠው",
"body": "ይህ ተዘልሎ የተቀመጠውን ህዝብ ያመለክታል፡፡"
}
]