am_jer_tn/49/26.txt

30 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "እግዚአብሄር ለደማስቆ ህዝቦች የሚሆነውን መናገር ቀጠለ፡፡"
},
{
"title": "በአደባባይዋ ላይ",
"body": "ደማስቆ እና ህዝቦችዋን ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "ጎበዛዝትዋ በአደባባይ ላይ ይወድቃሉ",
"body": "የጎበዛዝትዋ መሞት እንደ ውድቀት አድርጎ ይናገራል፡፡ “ጎበዛዝትዋ በአደባባይ ላይ ይሞታሉ”"
},
{
"title": "ይላል እግዚአብሄር",
"body": "እግዚአብሄር ራሱን በስሙ በመጥራት ያዛል፡፡ ኤርሚያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "እሳት አነድዳለሁ",
"body": "የጠለት ሰራዊቶች እሳትን ማንደድ ልክ እግዚአብሄ ራሱ እሳት እንዳነደደ አርጎ ይናገራል፡፡ “የጠላት ሰራዊት እሳትን እንዲያነዱ አረጋለሁ”"
},
{
"title": "አዳራሾችን ትበላለች",
"body": "ሙሉ በሙሉ ይቃጠላል"
},
{
"title": "የወልደ አዴርንም",
"body": "ይህ የደማስቆ የንጉስ ስም ወይም መጠሪያ ነው፡፡"
}
]