am_jer_tn/49/21.txt

26 lines
1.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ከመውደቃቸው የተነሳ ምድር ተናወጠች",
"body": "የኤዶም ውድቀትን እነደ መሬት የሚያናውጥ ውድቀት አርጎ ይናገራል፡፡ “ኤዶምን ሊያጠፉ ጠላቶቿ ሲመጡ ድምፁአ ከፍተኛ ነው ይህም የመሬት መናወጥን ያስከትላል”"
},
{
"title": "የጩኸታቸውም ድምፅ በኤርትራ ባሕር ተሰማ።",
"body": "“በኤርትራ ባህር ያሉ ህዝቦች የኤዶምን ድምፅ ይሰማሉ”"
},
{
"title": "እነሆ",
"body": "“እነሆ” የሚለው ቃል ቀጣይ ለሚለው ነገር እንዲያስተውሉ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "እንደ ንስር ወጥቶ ይበራል ክንፉንም በባሶራ ላይ ይዘረጋል",
"body": "ይህ የጠላታቸው ሰራዊት ሲያጠቁ ድንገተኛ እንደሆነ ያሳያል፡፡"
},
{
"title": "በባሶራ",
"body": "የከተማ ስም ነው፡፡ ኤርምያስ 48፡24 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡"
},
{
"title": "የኤዶምያስ ኃያላን ልብ ምጥ እንደ ያዛት ሴት ልብ ይሆናል",
"body": "“ልብ” የሚለው ቃል የሰውን ውስጣዊ ስሜት ያሳያል፡፡ ኤርምያስ 48፡41 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡ “የኤዶም ሀያላን ምጥ እንደያዛት ሴት በፍርሃት ይሞላሉ፡፡”"
}
]