am_jer_tn/49/19.txt

38 lines
2.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሃሳብ",
"body": "እግዚአብሄር ኤዶም ላይ የሚሆነውን መናገር ቀጠለ"
},
{
"title": "እነሆ",
"body": "“እነሆ” የሚለው ቃል ቀጣይ ለሚለው ነገር እንዲያስተውሉ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "በጠነከረው አምባ ላይ ከዮርዳኖስ ትዕቢት ውስጥ እንደ አንበሳ ይወጣል",
"body": "ይህ የሚናገረው እግዚአብሄር የኤዶም ህዝብን ሲቀጣ ከባድና ድንገተኛ እንደሆነ እና ልክ እንደ አንበሳ በጎችን ሊበላ እንደሚወጣ ነው፡፡ “የኤዶም ህዝብን ስቀጣ ድንገተኛ እና ከባድ ልክ እንደ በጎች የተሰማሩበት ስፍራ ላይ አንበሳ እንደሚመጣ ነው፡፡”"
},
{
"title": "ለምለሙ መስክ",
"body": "ለምለም መሬት ሲሆን እንስሳዎች የሚመገቡበት አረንጓዴ ቦታ ነው፡፡"
},
{
"title": "በቶሎ አባርራቸዋለሁ",
"body": "የኤዶምን ህዝብ ሲያመለክት ከራሳቸው ምድር እንደሆነ ያሳያል፡፡ “የኤዶም ህዝቦች ከራሳቸው መሬት አባርራቸዋለሁ”"
},
{
"title": "የተመረጠውንም",
"body": "እኔ የምመርጠውን"
},
{
"title": "እንደኔ ያለ ማን ነው ወይስ ለእኔ ጊዜ የሚወስን ማን ነው",
"body": "እግዚአብሄር ይህን ጥያቄ እንደሱ ያለ ማንም እንደሌለ ለማሳየት ይጠቀማል፡፡ “እንደኔ ያለ ማንም የለም፣ ማንም ለኔ ጊዜ የሚወስን የለም ”"
},
{
"title": "ለእኔ ጊዜ የሚወስን ማን ነው",
"body": "“ማን ነው ከእኔ ጋር ሊወዳደር የሚፈልግ”"
},
{
"title": "ፊቴን የሚቃወም እረኛ ማን ነው",
"body": "\nእግዚአብሄር ይህን ጥያቄ እንደሱ ያለ ማንም እንደማያሸንፈው ለማሳየት ሲጠቀም እረኛ የሚለው ንጉስ ወይም መሪ ለማመልከት ይጠቀማል፡፡ “የትኛውም ንጉስ ሊቃወመኝ አይችልም” \n"
}
]