am_jer_tn/49/17.txt

18 lines
847 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "እግዚአብሄር ለኤዶም ህዝቦች መናገር ቀጠለ"
},
{
"title": "ኤዶምያስም መደነቂያ ትሆናለች፥ የሚያልፍባትም ሁሉ ይደነቃል",
"body": "የሚያልፍባት ሰው ሁሉ ድንጋጤ እና ፍርሃት ያሸብረዋል"
},
{
"title": "ያፍዋጭባታል",
"body": "ፍርሃት እና ድንጋጤን ያመለክታል፡፡ “በፍርሃት እና በድንጋጤ ይንቀጠቀጣሉ”"
},
{
"title": "እንዲሁ በዚያ ሰው አይቀመጥም የሰው ልጅም አይኖርባትም",
"body": "እግዚአብሄር አንድ ሃሳብን በሁለት ነገር ሲናገር ኤዶም ውስጥ ምንም ነገር እንደማይኖር አግንኖ ለማሳየት ነው፡፡"
}
]