am_jer_tn/49/16.txt

26 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "እግዚአብሄር ኤዶም ላይ የሚሆነውን መናገር ቀጠለ"
},
{
"title": "የምትጠብቂውም ያህል ክብር ",
"body": "“ምንም ሰዎች ቢፈሩሽም” ወይም “ምንም ለሌሎች አስፈሪ ብትሆኝም”"
},
{
"title": "የልብህ ኩራት አታልለውሃል፡፡",
"body": "“ልብህ” የሚለው ሙሉ ሰውን ሲወክል ህዝቡ ራሳቸውን አታለዋል እነደ ኩራት እንዳታለላቸው አርጎ ይናገራል፡፡ “ኩራተኛ ሆነሃል ነገር ግን እራሳችሁን አታላችኋል”"
},
{
"title": "ቤትህን ምንም እንደ ንስር ከፍ ብታደርግ",
"body": "ህዝቦች ከጠላታቸው ሽሽት ቤታቸውን በከፍታ ላይ ያደርጋሉ፡፡ “ምንም መኖሪያችሁ እንደ ንስር ከፍታ ላይ ቢሆንም እንኳን”"
},
{
"title": "ንስር",
"body": "ይህ ትልቅ፣ ሀይለኛ የወፍ ዝርያ ነው፡፡ ኤርምያስ 4፡13 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ይላል እግዚአብሄር",
"body": "እግዚአብሄር ራሱን በስሙ በመጥራት ያዛል፡፡ ኤርሚያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
}
]