am_jer_tn/49/14.txt

34 lines
1.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "ኤርምያስ የኤዶም ህዝቦችን ይናገራል"
},
{
"title": "ወሬ ሰምቻለሁ",
"body": "“ሰምቻለሁ” ብሎ የተናገረው ኤርምያስ ነው፡፡"
},
{
"title": "መልእክተኛ ተልኮአል",
"body": "እግዚአብሄር መልእክተኛ ልኮአል"
},
{
"title": "በአህዛብ መካከል፡፡ ተሰብሰቡ … ለሰልፍም ተነሱ",
"body": "ተሰብሰቡ የሚለው የመልእክተኛው መጀመሪያ ነው፡፡ "
},
{
"title": "በእርሱዋም ላይ",
"body": "ኤዶምን ያመለክታል"
},
{
"title": "አድርጌሃለሁ",
"body": "እግዚአብሄር ለኤዶም ከተማ ተናገረ"
},
{
"title": "ደካማ እንድትሆነኚ",
"body": "ይህ ፖለቲካዊ ተፈለጊነቷ ቀንሷል፡፡ “ተፈላጊነትሽን ቀንሼዋለሁ”"
},
{
"title": "በሰዎችም የተናቅህ ",
"body": "ሰዎችም ይንቁሀል"
}
]