am_jer_tn/49/12.txt

38 lines
2.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "እግዚአብሄር ኤዶም ላይ የሚሆነውን መናገር ቀጠለ"
},
{
"title": "እነሆ",
"body": "“እነሆ” የሚለው ቃል ቀጣይ ለሚለው ነገር እንዲያስተውሉ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "ፅዋውን ያልተገባቸው ሰዎች ጠጥተውታል…በእርግጥ ትጠጣለህ ",
"body": "“ፅዋ” የሚለው ቃል ሰዎች ለመጠጣት የሚጠቀሙበት እቃ ሲሆን ህዝቡ የእግዚአብሄርን ቅጣት እንደ ፈሳሽ በፅዋ ላይ እነዳለ አድርጎ እየጠጡት እንደሆነ ይናገራል፡፡ “አሁንም መቅጣቴን አላቆምም… በእርግጥ እናተንም እቀጣለሁ”"
},
{
"title": "አንተም ሳትቀጣ ትቀራለህን",
"body": "እግዚአብሄር ይህን ጥያቄ ሀጥያትን ለሰሩት እና ለሚቀጡት ለኤዶም ህዝቦች መጠቀሙን ያሳያል፡፡ “ለሰራችሁት ሀጥያት ቅጣትን እንደምትቀጡ ልታውቁ ይገባል”"
},
{
"title": "አንተም",
"body": "ይህ ቃል ኤዶምን ሲያመለክት ይህም ደግሞ የኤዶምን ህዝብ ያመለክታል፡፡ “አንተም” የሚለው የኤዶም ህዝቦችን ትኩረተቸውን ለመያዝ ተጠቅሞታል፡፡ "
},
{
"title": "ይላል እግዚአብሄር",
"body": "እግዚአብሄር ራሱን በስሙ በመጥራት ያዛል፡፡ ኤርሚያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ቦሶራ መደነቂያና መሰደቢያ መረገሚያም እንድትሆን በራሴ ምያለሁ",
"body": "ህዝቦች ቦሶራን ሲመለከቱ መሰደቢያ መደነቂያና መረገሚያ መሆኑዋን ይመለከታሉ፡፡ እነሱም ያሾፉባታል ስሟንም ለስድብ ይጠቀሙባታል፡፡"
},
{
"title": "ቦሶራ",
"body": "ይህ በኤዶም የምትገኝ ከተማ ነች"
},
{
"title": "ከተማዎችም ሁሉ",
"body": "የኤዶም ከተማዎች ሁሉ"
}
]