am_jer_tn/49/09.txt

26 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "እግዚአብሄር በኤዶም ላይ የሚፈጠረውን መናገር ቀጠለ፡፡"
},
{
"title": "ወይን ለቃሚዎች…አይተውልህምን",
"body": "እግዚአብሄር ይህን ጥያቄ ህዝቡ እንዴት ለቃሚዎች ወይን እንደሚተው እንዲያስብ የጠየቀው ሲሆን፡፡"
},
{
"title": "ሌቦችስ በለሊት ቢመጡ የሚያጠፉት እስኪበቃቸው ድረስ አይደለምን",
"body": "እግአብሄር ይህን ጥያቄ ህዝቡ ሌቦች የሚፈልጉትን ብቻ እንደሚወስዱ ለማሳወቅ ነው፡፡ ”ሌቦችስ በሌሊት ቢመጡ የፈለጉትን ይወስደሉ”"
},
{
"title": "እኔ ግን ኤሳውን አረቆትሁት",
"body": "እግዚአብሄር የጠላትን ሰራዊት ያላቸውን ሁሉ መውሰዱን እነደ ኤሳው እራቁቱን እንዳስቀረው አርጎ ይመስለዋል፡፡ “እኔ ግን የኤሳውን ሁሉን ነገር ወሰድኩበት”"
},
{
"title": "ኤሳው… ይሸሸግም… አይችልም… ዘሩም ወንድሞቹም… ጠፍተዋል",
"body": "ኤሳው የኤዶም ህዝብን ያመለክታል፡፡ “የኤዶም ህዝቦች…መሸሸጊያቸው…አይችሉም…ዘሮቻቸውም ወንድሞቻቸውም…ጠፍተዋል”"
},
{
"title": "ይሸሸግም ዘንድ አይችልም",
"body": "ለጠላት የኤዶም ህዝብ የሚሸሸግበትን ቦታ አሳውቂያለሁ"
}
]