am_jer_tn/49/07.txt

38 lines
1.7 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር እንዲህ ይላል",
"body": "ኤርምያስ ማስተዋል ያለብንን መልእክት ሲያስተላልፍ የሚጠቀመው ሀረግ ነው፡፡ ኤርምያስ 6፡6 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "በውኑ በቴመን ጥበብ የለምን",
"body": "እግዚአብሄር በቴመን ከተማ ያሉ ህዝቦችን ጥበበኛ ባለመሆናቸው የሚጠይቀው ጥያቄ ነው"
},
{
"title": "ቴመን",
"body": "ይህ በኤዶም የሚገኝ ክልል ነው"
},
{
"title": "ምክር ጠፍቶአልን ጥበባቸውስ አልቆአልን",
"body": "አንድ አይነት ሀሳብ በሁለት መልኩ ይናገራል"
},
{
"title": "ከብልሀተኞችስ ምክር ጠፍቶአልን",
"body": "እግዚአብሄር ይህን ጥያቄ ለህዝቡ ጠየቀ፡፡ “በቴማን ክልል ውስጥ ብልህ ሰዎች የሉም ማለት ነው፡፡”"
},
{
"title": "ጥበበቸውስ አልቆአልን",
"body": "እግዚአብሄር ለህዝቡ ጥያቄ ጠየቀ፡፡”ምክራቸውም የጥበብ አደለም”"
},
{
"title": "ድዳን",
"body": "ይህ በኤዶምያስ የምትገኝ የከተማ ስም ነው"
},
{
"title": "የኤሳው ጥፋት የምጎበኝበትን ጊዜ አመጣበታለሁና",
"body": "ኤሳው የኤዶምያስ ህዝብን ያመለክታል፡፡ “የኤዶም ህዝቦችን በምቀጣበት ጊዜ ጥፋትን አመጣለሁ”"
},
{
"title": "የኤሳውን ጥፋት",
"body": "እግዚአብሄር የኤዶምን ህዝቦችን እየተናገረ ነው፡፡ “እናንተን እቀጣለው” "
}
]