am_jer_tn/49/05.txt

22 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ፍርሀትን አመጣብሻለሁ",
"body": "ፍርሀት “ፍራቻ” ማለት ይቻላል፡፡ “ፍራቻን በናተ ላይ አመጣለሁ”"
},
{
"title": "አመጣብሻለሁ",
"body": "ይህ የአሞንን ህዝብ ያመለክታል"
},
{
"title": "ይላል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር",
"body": "እግዚአብሄር ራሱን በስሙ በመጥራት ያዛል፡፡ ኤርሚያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "እነሆ፥ በዙሪያሽ ካሉት ሁሉ ዘንድ ፍርሃትን አመጣብሻለሁ… እያንዳንዳችሁም በፊታችሁ ወዳለው ስፍራ ትሰደዳላችሁ፥ የሚሸሹትንም የሚሰበስብ የለም",
"body": "ፍርሀት “ፍራቻ” ማለት ሲሆን ይህም “በፊታችሁ ወዳለው ስፍራ ትሰደዳላችሁ፤ ሁላችሁም ትበታተናላችሁ”"
},
{
"title": "ከዚያ በኋላ የአሞንን ልጆች ምርኮ እመልሳለሁ",
"body": "ከዚህ በኋላ የአሞንን ልጆች መልካም ኑሩ ይኖራሉ፡፡ ኤርምያስ 29፡14 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
}
]