am_jer_tn/49/03.txt

38 lines
2.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ማቅም ታጠቁ",
"body": "ከፍተኛ ለቅሶ እና ሀዘን"
},
{
"title": "ሐሴቦን",
"body": "ይህ የከተማ ስም ነው እንደ ኤርምያስ 48፡2 አተረጓጎም፡፡ ሐሴቦን የሚለው እዚሀ ላይ ህዝቡን ያመለክታል\n\n"
},
{
"title": "ጋይ ፈርሳለችና ",
"body": "ጠላቶችህ ጋይን ያፈራርሷታል፡፡"
},
{
"title": "የረባት ሴቶች ልጆች ሆይ",
"body": "ይህ የሚኖረው ትርጉም 1) “ሴት ልጆች” የሚለው በረባት የሚኖሩ ሴቶችን ያመለክታል፡፡ “የረባት ሴቶች” 2) ሁሉም ሰዎች በአጠቃላይ እንደ ረባት ሴት ልጅ አርጎ ይናገራል፡፡ “የረባት ህዝብ”"
},
{
"title": "ሚልኮም ካህናቱና አለቆቹም በአንድነት ይማረካሉና",
"body": "“ጠላቶችህ ጣኦታችሁን ሚልኮምን ይማርኩና ይወስዱታል”፡፡ ይህም ጠላቶቻቸው ጣኦታቸውን ሚልኮምን ወደ ምድራቸው ይወስዱታል፡፡"
},
{
"title": "በሸለቆችሽ ውሃ… ስለምን ትመኪያለሽ",
"body": "እግዚአብሄር ህዝቡ እንዲያስተውል ለምን ባላቸው ትላልቅ ፍራፍሬ እና ሸለቆ እንደሚመኩ ይጠይቃል፡፡ “ባላቹህ ሸለቆ አትመኩ”"
},
{
"title": "በሸለቆችሽ፥ ውኃ በሚያረካቸው ሸለቆችሽ፥ ስለ ምን ትመኪያለሽ?",
"body": "አንዳንድ መፅሀፍ ቅዱስ ሲተረጉመው “ስለምን ትመፃደቃላችሁ ሃይላችሁ ተንከታክቶአል”"
},
{
"title": "ከዳተኛ ልጅ ሆይ",
"body": "የአሞን ህዝቦች እንደ ሴት ልጅ ይመስላል፡፡ “ከዳተኛ ህዝብ” ወይም “አመፀኛ ህዝብ”"
},
{
"title": "ማን ይመጣብኛል ብለሽ",
"body": "አሞናውያን ይህን ጥያቄ ማንም እንደማያሸንፋቸው ስለሚያምኑ የሚጠይቁት ነው፡፡ “ማንም አያሸንፈንም የሚል የስህተት ሀሳብ ነው”"
}
]