am_jer_tn/49/01.txt

42 lines
2.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "ግጥም ሚለውን ተመልከት"
},
{
"title": "እግዚአብሄር እንዲህ ይላል",
"body": "ኤርምያስ ማስተዋል ያለብንን መልእክት ሲያስተላልፍ የሚጠቀመው ሀረግ ነው፡፡ ኤርምያስ 6፡6 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ለእስራኤል ልጆች የሉትምን ወይስ ወራሽ የለውምን? ስለ ምን ሚልኮም ጋድን ወረሰ? ሕዝቡስ በከተሞቹ ላይ ስለ ምን ተቀመጠ?",
"body": "እግዚአብሄር ይህን ጥያቄ ለእስራኤል ልጆች በጋድ እንዲኖሩ እንጂ ሚልኮን በሚየመልኩት እንዳይሆን ይናገራል፡፡ “በእስራኤል ምድር ውስጥ ብዙ ወራሽ እስራኤላውያን አሉ”"
},
{
"title": "ስለምን ምልኮም",
"body": "የሚያመለክተው ሚልኮምን የሚያመልኩ ሰዎችን ያመለክታል፡፡ “ለምን ሰዎች ሚልኮምን ያመልካሉ”"
},
{
"title": "ስለዚህ",
"body": "ይህ ቀጣዩን አጉልቶ ያሳያል"
},
{
"title": "ዘመን ይመጣል",
"body": "“ዘመን ይመጣል” የሚለው የወደፊቱን ጊዜ ይናገራል፡፡ ኤርምያስ 7፡32 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ይላል እግዚአብሄር",
"body": "እግዚአብሄር ራሱን በስሙ በመጥራት ያዛል፡፡ ኤርሚያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "የሰልፍ ውካታን የማሰማበት ",
"body": "እግዚአብሄር ሰራዎቱን ማወኩን እንደ ለጦርነት የድምፅ ምልክትን እንደሰጠ አርጎ ይናገራል፡፡ "
},
{
"title": "ሴት ልጆችዋም በእሳት ይቃጠላሉ",
"body": "የጠላት ሰራዊት ከተማዋን ያቃጥሉአታል"
},
{
"title": "እስራኤልም የወረሱትን ይወርሳል",
"body": "እስራኤል የእስራኤል ህዝብን ያመለክታል፡፡ የአሞን ልጆች ከእስራኤል ምድር የወሰዱትን ያመለክታል፡፡ “የእስራኤል ህዝብ የአሞን ህዝብ የወሰደውን ምድር ይወርሳል”"
}
]