am_jer_tn/47/05.txt

54 lines
3.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ቡሀነት በጋዛ ላይ መጥቶአል",
"body": "ቡሀነት የሚለው መላጣን ያመለክታል፡፡ ጋዛ የሚለው ደግሞ ህዝቡን ያመለክታል፡፡ “የጋዛ ህዝቦች የራሳቸው ፀጉር ያልቃል”"
},
{
"title": "ቡሀነት",
"body": "እንደ ፊሊስጤም ከተማ ለጣኦት አምለኮ እና ለትልቅ ሀዘን ተብሎ የራስ ፀጉርን መላጨት፡፡"
},
{
"title": "ዝም ትላለህ",
"body": "ይህም ትርጉሙ 1) ህዝቡ ከሀዘን የተነሳ ዝም ይላሉ 2) የጠላት ሰራዊት ይገድላቸዋል፡፡"
},
{
"title": "እስከ መቼ ድረስ ገላችሁን ትነጫላችሁ?",
"body": "እግዚአብሄር ይህንን ጥያቄ የሚጠቀመው የአስቀሎ ህዝቦችን ማልቀስ እንደማያቆሙ ለማሳየት ነው፡፡ እግዚአብሄር ህዝቡን ሲናገር ለሴት እነደሚናገር አርጎ ነው የሚያሳየን፡፡ ይህችም ከተማዋን እነደሆነ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "ገላችሁን ትነጫላችሁ",
"body": "ቆዳን መቆራረጥ ሲሆን ጣኦትን ለማምለክ እና ለሞተ ሰው ለማልቀስ የሚደረግ ልምምድ ነው፡፡"
},
{
"title": "በባህር ዳር ላይ ትዕዛዝ ሰጥቷል…",
"body": "እዚህ ላይ ፍልስጤማውያን እየተናገሩ እንደሆነ ይመስላል፡፡ (ታሪካዊ መላምት የሚለውን ተመልከት)"
},
{
"title": "አንተ የእግዚአብሔር ሰይፍ ሆይ፥ ዝም የማትለው እስከ መቼ ነው? ወደ ሰገባህ ግባ ጸጥ ብለህም ዕረፍ።",
"body": "ፍልስጤማውያን የእግዚአብሄር ሰይፍ እንደሚሰማ መስለው ይናገራሉ፡፡ “እግዚአብሄር ሰይፍህን የያዝከው ምቼ ነው በሰይፍህ ዝም ማትለው”"
},
{
"title": "የእግዚአብሄር ሰይፍ",
"body": "እግዚአብሄር ፍልስጤማዋውያንን ሲቀጣ ከሰሜን የጦር ሰራዊትን ይልካል ይህም እግዚአብሄር ሰይፉን አንደዘረጋ መስሎ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "ዝም የማትለው እስከ መቼ ነው?",
"body": "የፍልስጤም ህዝቦች በጠላቶቻቸው በሚደርሰው ጥፋት ፍርሃታቸውን በዚህ ጥያቄ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "ጸጥ ብለህም",
"body": "ሰይፍ በቆራረጠ ቁጥር ድምፅ ያሰማል፡፡ የሰይፉን ድምፅ ፀጥ አሰኝ ሲል መገዳደሉን እና መቆራረጡን አስቁምልን ማለታቸው ነው፡፡ “አሳርፍ”"
},
{
"title": "ሰገባህ",
"body": "ሰይፍ መያዣ እቃ"
},
{
"title": "እንዴት ዝም ትላለህ…በባህር ዳር ላይ",
"body": "ኤርምያስ መናገሩን ቀጥሎአል፡፡ የእግዚአብሄር ሰይፍ አንደሚያርፍ መስሎ ይናገራል፡፡ እግዚአብሄር ፍልስጤምን ከሰሜን የጠላት ሰራዊትን በመላክ ቀጣቸው፡፡"
},
{
"title": "እግዚአብሔር በአስቀሎናና በባሕር ዳር ላይ ትእዛዝ ሰጥቶአልና፥ በዚያም አዘጋጅቶታልና እንዴት ዝም ትላለህ?",
"body": "ኤርምያስ ይህን ጥያቄ ሰይፉ ማቆም እንደማይችል አንዴ እግዚአብሄር አዞታልና መግደሉን እንደማያቆም ለማሳየት ይጠቀመዋል፡፡ “እግዚአብሄር አዞታል እና ማቆም አይችልም”"
}
]