am_jer_tn/47/03.txt

22 lines
1.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ከኃይለኞች ፈረሶች ከኮቴያቸው መጠብጠብ ድምፅ፥ ከሰረገሎቹም መሸከርከር፥ ከመንኰራኵሮቹም መትመም",
"body": "የሚሰማው ድምፅ እየመጣ ያለ ሰራዊት እንዳለ ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "ከሰረገሎቹም መሸከርከር፥ ከመንኰራኵሮቹም መትመም",
"body": "እነዚህ ሁለቱ አንድን ነገር ሲገልፁ ይህም የሚናገረው በአንድላይ የሚያሰሙትን ከፍተኛ ድምፅ ለመግለፅ ነው፡፡"
},
{
"title": "ፍልስጥኤማውያንን ሁሉ ያጠፋ ዘንድ የቀሩትንም ረዳቶች ሁሉ ከጢሮስና ከሲዶና ይቈርጥ ዘንድ ስለሚመጣው ቀን",
"body": "ቀን የሚለው ተንቀሳቅሶ እንደሚደርስ መስሎ ይናገራል፡፡ “በዚያች ቀን የጠላት ሰራዊት ፍልስጥኤማውያንን ሁሉ ያጠፋል ከጢሮስ ይቆርጠዋል፡፡”"
},
{
"title": "የቀሩትንም ረዳቶች ሁሉ ከጢሮስና ከሲዶና ይቈርጥ ዘንድ",
"body": "አንድን ሰው ማስወገድ እነደ ቅርንጫፍ ከዛፍ ላይ እንደሚቆረጥ አርጎ ይመስለዋል፡፡ “ጢሮስና ከሲዶና የሚረዳ ሁሉ ይወገዳል”"
},
{
"title": "ከፍቶርን",
"body": "ከፍልስጤም በስተሰሜን የምትገኝ ዳርቻ ነው፡፡"
}
]