am_jer_tn/47/01.txt

26 lines
1.7 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ወደ ነብዩ ወደ ኤርምያስ የመጣው የእግዚአብሄር ቃል ይህ ነው፡፡",
"body": "ይህ ልዩ የእግዚአብሄር ቃል እንደሆነ ይናገራል፡፡ ኤርምያስ 14፡1 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡ “ይህ የእግዚአብሄር ቃል ለኤርምያስ የተሰጠ ነው”"
},
{
"title": "የመጣው…ቃል ይህ ነው፡፡",
"body": "ይህ የሚያመለክተው ከእግዚአብሄር ለየት ያለ መልእክት መናገር ሲፈልግ የሚጠቀመው ነው፡፡ “እግዚአብሄር ለኤርምያስ ይህን ቃል ሰጠው”"
},
{
"title": "ፈርኦንም",
"body": "“ፈርኦን” የሚለው ስም የግብፃውያንን ሠራዊት ያመለክታል፡፡ “የፈርኦን ሰራዊት”"
},
{
"title": "እነሆ",
"body": "“እነሆ” የሚለው ቃል ቀጣይ ለሚለው ነገር እንዲያስተውሉ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "ውኃ ከሰሜን ይነሣል የሚያጥለቀልቅም ፈሳሽ ይሆናል",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች አንድ አይነት ሀሳብ የያዙ ሲሆን የጠላት ሰራዊት ደግሞ እንደ የሚያጥለቀልቅ ፈሳሽ መስሎ ይናገራል፡፡ “ከሰሜን ያለ ጠላት እነደ የሚያጥለቀልቅ ፈሰሽ ይመጣል”"
},
{
"title": "በከተማይቱና በሚኖሩባት ላይ ይጐርፋል",
"body": "ከሰሜን የሚመጣው ጠላት እንደ የሚጥለቀለቅ ፈሳሽ መስሎ ይናገራል፡፡ “አንደ ሚጥለቀለቅ ፈሳሽ ከሰሜን የሚመጣው ጠላት ከተማዋን ያጠፋታል”"
}
]