am_jer_tn/46/25.txt

22 lines
1.7 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የቴብስ አምላክ የሆነውን አሞንን",
"body": "“አሞን” የግብፃውያን ጣኦት ንጉስ ነው፡፡ “ቴብስ” ከግብፅ በስተሰሜን የምትገኝ ከተማ ስትሆን ቴብስ የሚለው በቴብስ የሚገኙ ህዝቦችን ነው፡፡ “አሞን የቴብስ ጣኦት” ወይም “የቴብስ ህዝብ ጣኦት አሞን”"
},
{
"title": "ግብፅንም አማልክተዋንና ነገስታቶችዋንም",
"body": "ግብፅ የሚለው ህዝቡን ያመለክታል፡፡ “የግብፅ ህዝብ እና አማልክቶቻቸው”"
},
{
"title": "ነፍሳቸውንም በሚፈልጉ ሰዎች እጅ…አሳልፌ እሰጣቸዋለሁ",
"body": "“እጅ” የሚለው ቃል ሀይል ወይም ጉልበትን ያመለክታል፡፡ “ነፍሳቸውንም በሚፈልጉ” ሲል ሰውን መግደል መፈለግ ማለት ነው፡፡ “እናንተን መግደል ለሚፈልጉ አሳልፌ እሰጣችሁአለሁ፡፡”"
},
{
"title": "በባቢሎን ንጉስ በናቡከደነፆር እጅ በባሪያዎቹም",
"body": "“እጅ” የሚለው ቃል ሀይል ወይም ጉልበትን ያመለክታል፡፡ “ናቡከደነፆር… ባሪያዎቹም” የሚለው “ነፍሳቸውን የሚፈልጉ” ያመለክታል፡፡ “የባቢሎን ንጉስ ናቡከደነፆር እና ባሪዎቹ ግብፃውያንን እንዲያሸንፉ አስልፌ እሰጣቸዋለሁ”"
},
{
"title": "ከዚያም በኋላ አንደ ቀድሞው ዘመን የሰው መኖሪያ ትሆናለች",
"body": "“ከዚህም በኋላ ሰዎች በግብፅ ከተማ መኖር ይጀምራሉ”"
}
]