am_jer_tn/46/23.txt

26 lines
1.8 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ይቈጠሩ ዘንድ የማይቻሉትን የዱርዋን ዛፎች ይቈርጣሉ… ይቈጠሩ ዘንድ የማይቻሉትን የዱርዋን ዛፎች ይቈርጣሉ",
"body": "የግብፃውያን ጠላት ግብፅን በመውጋት እና መግደል ልክ እንደ ጠላት ሰራዊቱን እንደ እንጨት ቆራጭ መስሎ ይናገራል፡፡ “የጠላት ሰራዊት ግብፅን ይገድላል እንደ እንጨት ቆራጮች ዛፎችን እንደሚቆሩጡ”"
},
{
"title": "ይላል እግዚአብሄር",
"body": "እግዚአብሄር ራሱን በስሙ የገለጸበት ምክንያት ቃሉን አስረግጦ ለመናገር ስለፈለገ ነው፡፡፤ ኤርምያስ 1፡8 የተተረጎመበትን መንገድ ይመልከቱ፡፡ ‹‹እግዚአብሄር የተናገረው ይህንን ነው›› ወይም ‹‹እኔ እግዚአብሄር የተናገርኩት ይህንን ነው››"
},
{
"title": "አንበጣ",
"body": "ይህ የ ነፍሳት ዘር ሲሆን እጅግ በጣም ብዙ ሆነው የሚጓዙ እና በእህል ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚየሥከትሉ ናቸው፡፡"
},
{
"title": "ቁጥርም የላቸውም",
"body": "“ማንም ሊቆጥራቸው አይችልም”"
},
{
"title": "የግብፅ ልጅ ታፍራለች",
"body": "የግብፅ ህዝቦች አንደ የግብፅ ልጆች አድርጎ ይናገራል፡፡ “የጠላት ሰራዊት የግብፅ ህዝብን ያዋርዳል፡፡”"
},
{
"title": "በሰሜን ሕዝብ እጅ አልፋ ትሰጣለች።",
"body": "“እጅ” የሚለው ሀይል ወይም ጉልበትን ያመለክታል፡፡ “እኔ እግዚአብሄር ከሰሜን ያሉ ህዝቦች ግብፅን እንዲያሸንፉ አዛለሁ፡፡”"
}
]