am_jer_tn/46/20.txt

30 lines
2.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ግብጽ የተዋበች ጊደር ናት",
"body": "ሃያል እና የበለፀገች ግብፅ እንደ የተዋበች ጊደር መስሎ ይናገራል፡፡ “ግብፅ እንደ ተዋበች ጊደር ናት”"
},
{
"title": "ጥፋት ግን ይመጣል",
"body": "ግብፅን ለማጥፋት የሚመጣ ጠላት እንደ ተናካሽ ነፍሳት መስሎ ይናገራል፡፡ \t“ሃያሉ ጠላት እንደ ተናካሽ ነፍሳት ነው”"
},
{
"title": "በእርስዋም ያሉ የተቀጠሩ ሠራተኞች እንደ ሰቡ ወይፈኖች ናቸው",
"body": "ፀሀፊው ወታደሮችን ከ ሰቡ ወይፈኖች ጋር ያወዳድራል ይህም ወታደሮቹ በግብፃውያን እንክብካቤ ስለነበሩ ከገበሬ በሬውን እንደሚንከባከብ እና እንደ ሚያወፍረው አርጎ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "በአንድነትም ሸሹ አልቆሙምም",
"body": "አንድንነት የሚለው በህብረት ማለት ሲሆን ፀሀፊው ወታደሮቹ በግል አይዋጉም ነገር ግን ራሳቸውን ለማዳን ግን ይሸሻሉ፡፡"
},
{
"title": "የመጐብኘታቸው ጊዜ መጥቶባቸዋልና",
"body": "ጊዜ የሚለው ቃል የሚገጓዝ እና የሆነ ቦታ የሚደርስ አርጎ ይናገራል፡፡ “በዛች ቀን የከፋ ነገር ይደርስባቸዋል፡፡”"
},
{
"title": "ከሠራዊትም ጋር ይሄዳሉና ድምፅ እንደ እባብ ይተምማል",
"body": "ግብፃውያን ጠላቶቻቸውን ማስቆም አለመቻላቸው እንደ እባብ ድምፅ እንደሚተምም፡፡"
},
{
"title": "እንደ እንጨት ቈራጮችም በምሳር ይመጡባታል።",
"body": "ግብፃውያንን ሊያጠፋ የጦር መሳሪያ ይዞ የሚመጣ ጠላት እንደ እንጨት ለመቁረጥ እንደሚመጡ እንጨት ቆራጭ መስሎ ይናገራል፡፡"
}
]