am_jer_tn/46/18.txt

22 lines
884 B
Plaintext

[
{
"title": "እኔ ህያው ነኝ",
"body": "“እኔ ህያው ነኝ” የሚለውን እግዚአብሄር ቀጥሎ የሚናገረው ነገር እውነት እንደሆነ ለማሳወቅ ነው፡፡ "
},
{
"title": "ንጉስ ነኝ",
"body": "“ንጉስ” የሚለው ቃል እግዚአብሄርን ያመለክታል፡፡ "
},
{
"title": "እንደ ታቦር፥ በባሕርም አጠገብ እንዳለ እንደ ቀርሜሎስ",
"body": "ይህ የባቢሎን ከተማን ሲያመለክት እንደ ሁለቱ ተራሮች እንደተከበበ መሬት በግብፅ ከተማ ይደነቃሉ፡፡ "
},
{
"title": "ታቦር",
"body": "በእስራኤል በስተሰሜን የሚገኝ የተራራ ስም ነው፡፡"
},
{
"title": "ለምርኮ የሚሆን ዕቃ አዘጋጂ",
"body": "ለምርኮ ተዘጋጁ"
}
]