am_jer_tn/46/13.txt

22 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር",
"body": "ናቡከደነፆር የሚለው ሰራዊቱን ያመለክታል፡፡ “የባቢሎን የንጉስ ናቡከደነፆር ሰራዊት”"
},
{
"title": "የግብፅን ምድር",
"body": "“ምድር” የሚለው ህዝብን ያመለክታል፡፡ “የግብፅ ህዝቦች” ወይም “ግብፃውያን”"
},
{
"title": "ሚግዶልም",
"body": "ኤርምያስ 44፡1 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "በሚምፎስና በጣፍናስ",
"body": "እነዚህን ስሞች ኤርምያስ 2፡16 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡"
},
{
"title": "ሰይፍ በዙሪያህ ያለውን በልቶአልና",
"body": "“ሰይፍ” የሚለው ቃል የጦር መሳሪያ የያዙ ሰራዊቶችን ያመለክታል፡፡ የጠላት ሰራዊ ህዝቡን መግደሉን እንደ ሰይፍ ህዝቡን እንደበላ መስሎ ይናገራል፡፡ “ጠላቶቻችሁ በዙሪያችሁ ያሉህዝቦችን ሁሉ ይገድላሉ”"
}
]