am_jer_tn/46/10.txt

26 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሃሳብ",
"body": "ኤርምያስ እግዚአብሄር ለግብፅ የተናገረውን መናገሩን ቀጠለ"
},
{
"title": "ያ ቀን",
"body": "ይህ ሀረግ ግብፃውያን በባቢሎናውያን የሚሸነፉበትን ቀን ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "የሠራዊት ጌታ የእግዚአብሔር የበቀል ቀን",
"body": "“ለእኔ ሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር የበቀል ቀን ነው”"
},
{
"title": "ሰይፍ በልቶ ይጠግባል በደማቸውም ይሰክራል",
"body": "የእግዚአብሄ ሰይፍ እንደ ህዝቡን እንደሚበላ እና ደማቸውን እንደ ሚጠጣ መስሎ ይናገራል፡፡ ሁለቱም ሀረጎች የሚናገሩት አንድ አይነት ሃሳብ ሲሆን ይህም ሙሉ በሙሉ እንደሚያጠፋ አግንኖ ይናገራል፡፡ “ሰራዊቱን ሙሉ በሙሉ አጠፋለሁ ልክ እንደ ሰይፍ እንደሚበላቸው እና በደማቸውንም እንደሚሰክር”"
},
{
"title": "ሰይፍ በልቶ ",
"body": "እግዚአብሄር ጠላቶቹን እንደሚቀጣ እና እንደሚገድል እንደ ሰይፍ ይዞ እንደሚገድላቸው መስሎ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "መስዋዕት አለውና፡፡",
"body": "እግዚአብሄር ግብፃውያን በባቢሎን እንዲሸነፉ በማድረግ መበቀሉን ልክ እንደ ግብፃውያን ለእግዚአብሄር እንደሚሰዋ መስዋእት መስሎ ይናገራል፡፡ “ግብፃውያን እንደ መስዋእት ይሆናሉ”"
}
]