am_jer_tn/46/01.txt

46 lines
2.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሀሳብ",
"body": "ኤርምያስ በብዛት ትንቢትን በግጥም መልክ ይፅፋል፡፡ የእብረዊያን ፀሀፊዎች የተለያዩ ንፅፅር ይጠቀሙ ነበር፡፡"
},
{
"title": "ወደ ነብዩ ወደ ኤርምያስ የመጣው የእግዚአብሄር ቃል ይህ ነው፡፡",
"body": "ይህ ልዩ የእግዚአብሄር ቃል እንደሆነ ይናገራል፡፡ ኤርምያስ 14፡1 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡ “ይህ የእግዚአብሄር ቃል ለኤርምያስ የተሰጠ ነው”"
},
{
"title": "ስለ ግብፅ",
"body": "ይህ ሀረግ የግብፅ ከተማን ያመለክታል"
},
{
"title": "ኒካዑ",
"body": "ይህ የወንድ ስም ነው"
},
{
"title": "ከርከሚሽ",
"body": "ይህ በኤፍራጥስ በስተምእራብ በኩል የሚገኝ ከተማ ነው፡፡"
},
{
"title": "የባቢሎን ንጉስ ናቡከደነፆር",
"body": "ናቡከደነፆር የሚለው ሰራዊቱን ያመለክታል፡፡ “የባቢሎን የንጉስ ናቡከደነፆር ሰራዊት”"
},
{
"title": "በኢዮአቄም በአራተኛው አመት",
"body": "ይህ ከኢዮአቄም አራተኛ አመት ንግስና ነው፡፡ “ኢዮአቄም ከነገሰ በአራተኛው አመት ”"
},
{
"title": "አራተኛው አመት",
"body": "አራተኛው የሚለው አራት ቁጥርን ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "ፈረሰኞች ሆይ፥ ፈረሶችን ለጕሙና ውጡ",
"body": "ልጉዋም ማለት ፈረሶች ላይ የመታሰር ሲሆን ይህም ሰረገላውን ለመጎተት ይጠቅማል፡፡ “ፈረሰኞች ሆይ፥ ፈረሶችን ለጕሙና ውጡ” ሲል ሰራዊቶቹ ሰረገላው ሆነው ፈረሶቹ ሰረገላውን ይጎትቱታል፡፡"
},
{
"title": "ራስ ቁርንም",
"body": "በጦርነት ጊዜ የራስ ክፍልን ከአደጋ ለመከላከል የሚጠቅም ነው፡፡"
},
{
"title": "ጦርንም ሰንግሉ",
"body": "ይህ ሀረግ ጦሮቻችሁን ሳሉ ማለት ነው፡፡"
}
]