am_jer_tn/45/01.txt

30 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ኤርምያስ የተናገረው ቃል ይህ ነው",
"body": "ኤርምያስ እንዲፅፍ የተነገረው ነው"
},
{
"title": "በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም በአራተኛው ዓመት",
"body": "ይህ የተቀመጠው በመጀመሪያው ነው 45፡1 ላይ ይገኛል፡፡"
},
{
"title": "በኢዮአቄም በአራተኛው ዓመት",
"body": "ይህ ቃል የግዛቱን ያሳየናል፡፡ “በኢዮአቄም አራተኛው አመት ግዛት”"
},
{
"title": "አራተኛው አመት",
"body": "“አራተኛው” የሚለው አራት ቁጥርን ያመለክታል"
},
{
"title": "የተናገረው",
"body": "ኤርምያስ ለባሮክ ተናገረ"
},
{
"title": "እግዚአብሄር በህመሜ ላይ ሀዘንን ጨምሮብኛልና",
"body": "“በህመም ውስጥ ነበርኩ አሁን እግዚአብሄር ሀዘንን አመጣብኝ”"
},
{
"title": "በለቅሶዬ ደክሜአለሁ",
"body": "“በለቅሶዬ” የሚለው ቃል ሀዘንን እና ለቅሶን ያመለክታል፡፡ “በለቅሶዬ ምክንያት አሁን ደክሜአለሁ” "
}
]