am_jer_tn/44/26.txt

26 lines
2.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ይሁዳ ሁሉ",
"body": "“ይሁዳ” የሚለው ህዝቡን ያመለክታል፡፡ “የይሁዳ ህዝብ ሁሉ”"
},
{
"title": "በታላቅ ስሜ ምያለሁ",
"body": "የእግዚአብሄር “ታላቅ ስም” የሚለው ያለውን ገናናነት እና ሙሉነትን ያመለክታል፡፡ “በራሴ እምላለሁ” ወይም “በራሴ ሃይለኛ ስም እምላለሁ፡፡”"
},
{
"title": "በግብጽ ምድር ሁሉ በሚኖር በይሁዳ ሰው ሁሉ አፍ ስሜ ከእንግዲህ ወዲህ",
"body": "“ስሜ” የሚለው እግዚአብሄርን ራሱን ያመለክታል፡፡ “አፍ” የሚለው ሙሉ ሰውን ያመለክታል፡፡ “በግብፅ ምድር ሁሉ በሚኖር በይሁዳ ሰው ሁሉ እኔን አይጠሩኝም”"
},
{
"title": "ሕያው እግዚአብሔርን!",
"body": "“እግዚአብሄር አምላክ ህያው እንደሆነ”፡፡ ህዝቡ ይህን የሚናገሩት ቀጥለው የሚናገሩት እውነት እንደሆነ ለመግለፅ ነው፡፡ “ህያው እግዚአብሄር” ኤርምያስ 4፡2 ፡፡"
},
{
"title": "በግብጽም ምድር ያሉት የይሁዳ ሰዎች ሁሉ እስኪጠፉ ድረስ በሰይፍና በራብ ያልቃሉ።",
"body": "“ሰዎች ሁሉ” የሚለው ቃል “እጅግ በጣም ብዙ ሰዎችን” ያመለክታል፡፡ “ሰይፍና” የሚለው ቃል የጦር መሳሪያ የያዙ የጠላት ሰራዊቶችን ያመለክታል፡፡ “በግብፅ ምድር እና የይሁዳ ህዝብ ሁሉ ብዙዎቹ በጠላቶቻቸው ይሞታሉ ብዙዎቹ ደግሞ በረሃብ ይሞታሉ”"
},
{
"title": "ከሰይፍም የሚያመልጡ",
"body": "“ሰይፍ” የሚለው ቃል የጦር መሳሪያ የያዙ የጠላት ሰራዊቶችን ያመለክታል፡፡ “ጠላቶቻቸው ያልገደሉአቸው”"
}
]