am_jer_tn/44/24.txt

22 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ይሁዳ ሁሉ",
"body": "“ይሁዳ” የሚለው ህዝቡን ያመለክታል፡፡ “የይሁዳ ህዝብ ሁሉ”"
},
{
"title": "የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር",
"body": "ኤርምያስ ማስተዋል ያለብንን መልእክት ሲያስተላልፍ የሚጠቀመው ሀረግ ነው፡፡ ኤርምያስ 6፡6 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "በእርግጥ እንፈጽማለን አላችሁ በእጃችሁም አደረጋችሁት",
"body": "እጃችሁም የሚለው ሙሉ ሰውን ይወክላል፡፡ “የተናገራችሁትን ሁሉ በገባችሁት ቃል መሰረት አድርጋችሁአል፡፡”"
},
{
"title": "ስእለታችሁን አፅኑ",
"body": "ስእለታችሁን አሟሉ "
},
{
"title": "ስእለታችሁን አጽኑ ስእለታችሁንም ፈጽሙ።",
"body": "ይህ የሚገርም ፅሁፍ ነው፡፡ እግዚአብሄር ለጣኦቶቻቸው ስእለታቸውን እንዲፈፅሙ አይፈልግም ነገር ግን እግዚአብሄር እንደማይሰሙት ስለሚያውቅ እንዲያደርጉት ተናገራቸው፡፡ “እናንተ ማድረግ የምትፈልጉት ስእለታችሁን ማፅናት እና ስእለታችሁንም መፈፀም ከሆነ በሉ አድርጉ”\t"
}
]