am_jer_tn/44/22.txt

22 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ርኵሰት ይታገሥ ዘንድ አልቻለም",
"body": "ከእንግዲህ ወዲያ ሊታገስ አልቻለም"
},
{
"title": "ያደረጋችሁትን ርኵሰት",
"body": "“ርኩሰት” የሚለው “የማይወደው የሚጠላው ነገር” ነው፡፡ “እርሱ የሚጠላውን ነገር አድርጋችኋል እና”"
},
{
"title": "ስለዚህ ምድራችሁ ባድማ መደነቂያም መረገሚያም ሆናለች ዛሬም እንደ ሆነ የሚኖርባት የለም።",
"body": "“እግዚአብሄር ማንም በምድሪቷ ላይ እንዳይኖር አድርጓል፡፡ ባድማ እና አስፈሪ ቦታ አድርጎአታል ስሟም ለእርግማን ያረጉታል ይህ ዛሬም ቢሆን እንደዚሁ፡፡”"
},
{
"title": "ስላጠናችሁ",
"body": "“ለጣኦት አማልክት እጣን ያጨሳሉ”"
},
{
"title": "የእግዚአብሔርንም ቃል ስላልሰማችሁ",
"body": "ይህ የእግዚአብሄርን ትእዛዛትን ይናገራል፡፡ “ትእዛዙን አትታዘዙም፡፡”"
}
]