am_jer_tn/44/20.txt

10 lines
540 B
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብሄር ያሰበውን…የምድርም",
"body": "ኤርምያስ ህዝቡን በዚህ ጥያቄ ገሰፀ፡፡ “እግዚአብሄር ያውቃል… የምድርም”"
},
{
"title": "እግዚአብሄር ያሰበው ፡ በልቡም ያኖረው",
"body": "እነዚህ ቃላት ትርጉማቸው አንድ አይነት ነው፡፡ ሁለቱም እግዚአብሄር ህዝቡ የውሸት አማልክትን ያመልኩ እንደነበር ማወቁን ያመለክታሉ፡፡ "
}
]