am_jer_tn/44/18.txt

18 lines
942 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ ሃሳብ",
"body": "በግብፅ የቀሩት ህዝቦች መናገር ቀጠሉ፡፡ በኤርምያስ 44፡19 መጀመሪያ ላይ ሴቲቷ ለኤርምያስ ተናገረች፡፡"
},
{
"title": "በሰይፍና በራብ አልቀናል",
"body": "“ሰይፍ” የሚለው የጦር መሳሪያ የያዙ ሰራዊትን ያመለክታል፡፡ “የጠላት ሰራዊት አንዳንዶቻችንን ሲገድሉን ነበር አንዳንዶቻችን ደግሞ በረሃብ እየሞትን ነው”"
},
{
"title": "ያለ ባሎቻችን ምስልዋን ለማበጀት እንጐቻ አድርገንላት",
"body": "ይህቺ ሴት ባሎቻቸው በሚያደርጉት ነገር ፈቃደኛ ስለሆኑ ነፃ ነኝ እያለች ነው፡፡"
},
{
"title": "እንጎቻ ",
"body": "ይህ ትናንሽ በኮኮብ መልክ የሚጋገሩ ናቸው፡፡"
}
]