am_jer_tn/44/15.txt

34 lines
1.8 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ታላቅ ጉባኤ",
"body": "ትልቅ የህዝብ ቁጥር "
},
{
"title": "በሰሜን ግብፅ",
"body": "ይህ ከግብፅ በስተሰሜን የሚገኝ ክልል ነው"
},
{
"title": "በደቡብ ግብፅ",
"body": "ከግብፅ በደቡብ የሚገኝ ክልል ሲሆን ጳትሮስ ተብሎ ይጠራል፡፡"
},
{
"title": "አንተ በእግዚአብሔር ስም የነገርኸንን ቃል አንሰማህም።",
"body": "“በእግዚአብሄር ስም” በእግዚአብሄር ስልጣን ወይም የእግዚአብሄር ተወካይ ማለት ነው፡፡ “እግዚአብሀሄር ለኛ እንድትነግር የሰጠህን ትዕዛዝ አንከተልም አንሰማህም”"
},
{
"title": "ለሰማይ ንግስት",
"body": "ይህ የይሁዳ ህዝብ የሚያመልኩት የጣኦት ስያሜ ነው፡፡ ይህ ጣኦት “አሄራ” በመባል ይጠራል፡፡"
},
{
"title": "የኢየሩሳሌም አደባባይ",
"body": "ኢየሩሳሌም የሚለው የሚያመለክተው የከተማዋ ክፍል ህዝቡ ሚረማመድበት ቦታ ነው፡፡ ይህ ማለትም ህዝቡ ክፉን ነገር ብዙሰው ባለበት ቦታ አድርገዋል ማለት ነው፡፡ “ኢየሩሳሌም” ወይም “በኢየሩሳሌም ብዙሰው የሚበዛበት”"
},
{
"title": "በዚያን ጊዜም እንጀራ እንጠግብ ነበር፥ መልካምም ይሆንልን ክፉም አናይም ነበር።",
"body": "የይሁዳ ህዝብ የሰማይን ንግስትን ካመለኩአት በመልካም ነገር ትባርከናለች ብለው ያስቡ ነበር"
},
{
"title": "እንጀራ እንጠግብ ነበር",
"body": "“የምንበላው ምግብ ብዙ ይሆናል”"
}
]