[
{
"title": "ኢየሩሳሌምን እንደቀጣሁ",
"body": "“ኢየሩሳሌም” ህዝቡን ያመለክታል፡፡ “የኢየሩሳሌም ህዝብን እቀጣለሁ”"
},
"title": "በሰይፍና በራብ በቸነፈርም",
"body": "“ሰይፍ” የጦር መሳሪያ የያዙ ሰራዊቶችን ያመለክታል፡፡ “አንዳንዱን በጠላት ሰራዊት ይሞታሉ፣ አንዳንዱ በረሃብ ይሞታሉ አንዳንዶቹ በቸነፈር ይሞታሉ”"
}
]