am_jer_tn/44/09.txt

50 lines
4.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የአባቶቻችሁን ክፋት፥ የይሁዳንም ነገሥታት ክፋት፥ የሚስቶቻቸውንም ክፋት፥ የእናንተንም ክፋት፥ የሚስቶቻችሁንም ክፋት ረስታችሁታልን?",
"body": "እግዚአብሄር ህዝቡን አባቶቻቸው ስላደረጉት ክፋት ባለማሰባቸው ይገስፃቸዋል እና እንዴት እግዚአብሄር እንደ ሚቀጣቸው ያሳያል፡፡ “አባቶቻችሁ፣ የይሁዳ ነገስታት እና ሚስቶቻቸው ባደረጉት ክፋት የደረሰባቸውን ነገር አስቡ፡፡”"
},
{
"title": "በውኑ በይሁዳ ምድርና በኢየሩሳሌም አደባባይ ያደረጉትን…የእናንተንም ክፋት፥ የሚስቶቻችሁንም ክፋት ረስታችሁታልን?",
"body": "እግዚአብሄር ህዝቡን የራሳቸውን የክፋት ድርጊታቸውን አለማሰባቸው እና እግዚአብሄር እንዴት እንደቀጣቸው ይገስፃል፡፡ “እናንተ እና ሚስቶቻችሁ በይሁዳ ምድር እና በኢየሩሳሌም አደባባይ ያደረጋችሁትን ክፉ ነገር ስታደርጉ የደረሰባችሁን ነገሮች አስቡብት”"
},
{
"title": "የኢየሩሳሌም አደባባይ",
"body": "ኢየሩሳሌም የሚለው የሚያመለክተው የከተማዋ ክፍል ህዝቡ ሚረማመድበት ቦታ ነው፡፡ ይህ ማለትም ህዝቡ ክፉን ነገር ብዙሰው ባለበት ቦታ አድርገዋል ማለት ነው፡፡ “ኢየሩሳሌም” ወይም “በኢየሩሳሌም ብዙሰው የሚበዛበት”"
},
{
"title": "እስከ ዛሬ ድረስ አልተዋረዱም",
"body": "“የይሁዳ ህዝብ እስከ ዛሬ ድረስ አልተዋረዱም”፡፡ እግዚአብሄር ለይሁዳ ህዝብ እየተናገረ ነው፡፡ “እናነተ እስከ ዛሬ ድረስ አልተዋረዳችሁም”"
},
{
"title": "አልሄዱም",
"body": "ስርአቱን እና ህጉን መከተል ልክ እንደ ህጉ እና ስርአቱ ላይ እንደሚራመድ መስሎ ይናገራል፡፡ “አልተከተሉትም” ወይም “አላከበሩትም”"
},
{
"title": "የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር",
"body": "ኤርምያስ ማስተዋል ያለብንን መልእክት ሲያስተላልፍ የሚጠቀመው ሀረግ ነው፡፡ ኤርምያስ 6፡6 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ፊቴን ለክፋት በላያችሁ አደርጋለሁ",
"body": "ይህ የሚያሳየው ቆርጦ እንደወሰነ ነው፡፡ ኤርምያስ 21፡10 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡ “እናንተ ላይ ተነስቻለሁ”"
},
{
"title": "ፊቴን…በላያችሁ አደርጋለሁ",
"body": "በቁጣ እመለከታችሁአለሁ"
},
{
"title": "አጠፋ ዘንድ",
"body": "“እናንተ ላይ ጥፋትን አመጣባችኋለው”"
},
{
"title": "ይወድቃሉ በሰይፍና በራብ ይጠፋሉ",
"body": "“ይጠፋሉ” ይሞታሉ ማለት ነው፡፡ “ሰይፍ” የጦር መሳሪያ የያዙ ሰራዊቶችን ያመለክታል፡፡ “የጠላት ሰራዊት የተወሰኑትን ይገድላሉ የተቀሩት በረሃብ ይሞታሉ”"
},
{
"title": "ከታናሹም ጀምሮ እሰከ ታላቁ ድረስ",
"body": "ይህ በህዝቡ ያሉ የተለያዩ ደረጃ ያላቸው ሰዎችን ያመለክታል፡፡ “ታናሹም” እና “ታላቁ” የሚለው በጣም አስፈላጊ ሰዎችን እና ተራው ሰውን ያመለክታሉ፡፡ “በሁሉም ደረጃ ላይ ያሉ ሰዎችን በአጠቃላይ” ወይም “በጣም አስፈላጊው ሰው እና ተራው ሰው ሁሉ”"
},
{
"title": "ለጥላቻና ለመደነቂያ ለመረገሚያና ለመሰደቢያ ይሆናሉ",
"body": "“በይሁዳ ህዝብ ላይ የሚደርሰውን ሲሰሙ ህዝቡ ይፈራሉ ይንቁአቸዋል ደግሞም ይረግሙአቸዋል፡፡”"
}
]