am_jer_tn/44/07.txt

26 lines
2.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ለምን ታደርጉታላችሁ…በራሳችሁለምን ታደርጋላችሁ…ህፃንን",
"body": "እግዚአብሄር እነዚህን ጥያቄዎች ህዝቡን ከሚሰሩት ስራ እንደሚቀጣቸው ለመገሰፅ ይጠቀመዋል፡፡ “እያረጋችሁ ነው…በራሳችሁ ታደርጋላችሁ…እና ህፃንን”"
},
{
"title": "ታላቅ ክፋት በራሳችሁ ላይ ለምን ታደርጋላችሁ?",
"body": "“ክፋት” የሚለው ቃል ክፉ ነገርን ያመለክታል፡፡ “ለምንድን ነው ራሳችሁን የሚጎዳ ነገር የምታደርጉት” ወይም “በናንተ ላይ እየደረሰ ያለው ክፉ ነገር እናንተ በምትሰሩት ክፉ ነገሮች ነው፡፡”"
},
{
"title": "ከይሁዳ ወገን ቅሬታ እንዳይቀርላችሁ… ህፃንን",
"body": "ከይሁዳ ህዝብ መለየት እንደ ህዝብ ከይሁዳ እንደሚቆረጥ ልክ አንድ ሰው ከወይን ግንድ ቅርንጫፉን እንደሚቆርጠው አድርጎ በመመሰል ይናገራል፡፡ “ለምን ከይሁዳ ህዝብ እንድለያችሁ ታደርጉኛላችሁ…ህፃንን” "
},
{
"title": "አማልክት በማጠናችሁ በእጃችሁ ሥራ ለምን ታስቈጡኛላችሁ?",
"body": "“እጃችሁ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሙሉ ሰውን ነው፡፡ “በሰራችሁት ስራ እጅግ በጣም ተቆጥቻለሁ” "
},
{
"title": "ሰውነታችሁንም ታጠፉ ዘንድ",
"body": "“አራሳችሁን ታጠፋላችሁ” ወይም “እኔ እንዳጠፋችሁ ታደርጉኛላችሁ”"
},
{
"title": "በምድርም አሕዛብ ሁሉ መካከል መረገሚያና መሰደቢያ ትሆኑ ዘንድ",
"body": "“በምድር አህዛብ” የሚለው ህዝብን ያመለክታል፡፡ “በምድር ያሉ ህዝቦች ሁሉ ይረግሙአችኋል ይተሉአችኋልም፡፡”"
}
]