am_jer_tn/44/04.txt

30 lines
1.8 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ወደ እናንተ ከመላክ አልተቆጠብኩም",
"body": "ይህ የሚያመለክተው እግዚአብሄርን ነው፡፡"
},
{
"title": "ከክፋታቸውም ተመልሰው ለሌሎች አማልክት እንዳያጥኑ ጆሮአቸውን አላዘነበሉም",
"body": "አንድን ነገር ማድረግ ማቆም እንደ ከአንድ ቦታ እንደዞረ መስሎ ይናገራል፡፡ "
},
{
"title": "መዓቴና ቁጣዬ ፈሰሱ",
"body": "ህዝቡን መቅጣት እና በህዝቡ ላይ መቆጣት እንደ መዓትና ቁጣው ፈሰሽ እንደሆኑ እና እንደሚፈሱ መስሎ ይናገራል፡፡ “እጅግ በጣም ተቆጣሁ እናም ቀጣኋቸው”"
},
{
"title": "መዓቴና ቁጣዬ",
"body": "ሁለቱም ቃላት አንድ አይነት ነገር ሲያመለክቱ ምን ያህል እንደተቆጣ አግንኖ ያሳያል፡፡ “ከባዱ መዓቴ”"
},
{
"title": "ነደዱ",
"body": "እግዚአብሄር በይሁዳ ህዝብ ላይ መቆጣትን እንደ ቁጣው እና መዓቱ እንደ እሳት መስሎ ይናገራል፡፡ “መዓቴ እና ቁጣዬ እንደ እሳት ነው” ወይም “የኔ ቅጣት እንደ እሳት ነበር” "
},
{
"title": "እንደ ሆነው ፈረሱ ባድማም ሆኑ",
"body": "እነዚህ አንድ አይነትን ሲመለክቱ በአንድ ላይ የኢየሩሳሌምንና የይሁዳን መጥፋት አጠንክሮ ይናገራል፡፡ “በአጠቃላይ ይፈራርሳሉ”"
},
{
"title": "ዛሬም",
"body": "ይህ የሚያመለክተው እግዚአብ…ሄር አሁን ላይ ይህን መልዕክት እየተናገረ ያለበትን ጊዜ ነው፡፡"
}
]