am_jer_tn/44/01.txt

38 lines
1.9 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ወደኤርምያስ የመጣ ቃል ይህ ነው",
"body": "ይህ የሚያመለክተው ከእግዚአብሄር ለኤርምያስ የተሰጠው ቃል ነው፡፡ ይህ ከእግዚአብሄር የተላከ ቁልፍ የሆነ መልእክትን ለማስተላለፍ ይጠቀማል፡፡ኤርምያስ 7፡1 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡ “ይህ መልእክት እግዚአብሄር ለኤርምያስ የተናገረው ነው”"
},
{
"title": "ሚግዶል",
"body": "ይህ የከተማ ስም ነው፡፡"
},
{
"title": "በጣፍናስ በሜምፎስም",
"body": "ኤርምያስ 2፡16 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "በግብፅ ምድር",
"body": "ይህ የግብፅን ደቡብ ክፍል ያመለክታል፡፡ አልፎ አልፎ “ጳትሮስ” ተብሎ ይጠራል"
},
{
"title": "የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር",
"body": "ኤርምያስ ማስተዋል ያለብንን መልእክት ሲያስተላልፍ የሚጠቀመው ሀረግ ነው፡፡ ኤርምያስ 6፡6 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት"
},
{
"title": "ሁሉ አይታችኋል",
"body": "ይህ የሚያመለክተው በግብፅ ምድር የሚኖሩ የይሁዳን ህዝብን ነው፡፡"
},
{
"title": "በይሁዳ ከተሞች ሁሉ ያመጣሁትን ክፉ ነገር",
"body": "ክፉ ነገርን ልክ እንደ የሆነ ነገር ላይ እንደሚቀመጥ እቃ መስሎ ይናገራል፡፡ “በኢየሩሳሌም እና በይሁዳ ከተማ ያመጣሁትን ክፉ ነገር”"
},
{
"title": "እነሆ",
"body": "ተመልከት ወይም ልብ በል"
},
{
"title": "ያስቆጡኝ",
"body": "የኢየሩሳሌም ህዝብ እና የይሁዳ ከተማ አስቆጥተውኛል"
}
]